, ,

ጀግና ለሚያምንበት ግንባሩን ይሰጣል እንጂ አይሸሽም ወይም ሲሸሽ ከጀርባ ተወግቶ አይሞትም

እነ አምባሳደር ስዩም መስፍን ለብዙዎች ታላቅ አርአያ ሆነው፣ ትልቅ ሌጋሲ ተተው፣ በጀግንነት አልፈዋል!  አርአያነት ተጋዳላይ ስዩም መስፍን ለትግራይ…
, ,

የኢትዮጵያ ፍጻሜ: ጉዞ ወደ ዩጎዝላቪያ?

ኦህዴድ-ብልጽግና፣ መሬት አስመላሹ ብአዴንና ህግደፍ-ሻዕቢያ፣ ህወሓትን ለየብቻ መግጠም ስለማይችሉ፣ ተቧድነው ገጠሙት። ሁሉም የጋራ ጠላት እንጂ የሚያስተሳስራቸው…
,

በትግራይ ጦርነቱ አሁንም እንደ ቀጠለ ነው ሲል ተመድ ገለጸ

የተመድ ልኡካን አዲስ በለቀቁት ሪፖርት እንደገለጹት ከሆነ በትግራይ አሁንም አለመረጋጋቱ ቀጥሏል። ሪፖርቱ እስከተጠናቀረበት ድረስ በመቀለ፣ ሽረና…
, ,

የአገሪቱ አጠቃላይ የውስጥና የውጭ ዕዳ 2.01 ትሪሊየን ብር መድረሱን መንግሥት ይፋ አደረገ

ምንጭ | ሪፖርተር | ዮሐንስ አንበርብር የዕዳ መጠኑ ከአገሪቱ አጠቃላይ ምርት (ጂዲፒ) 50.8 በመቶ እንደሆነ ተመላክቷል የኢትዮጵያ አጠቃላይ የአገር ውስጥና…
,

ትርጉም የለሽ ምጥ የለም!

አብይ አሕመድ (መሽሬ) ስልጣን እንደያዘ በጥቂት ሳምንታት የህወሓት ባለስልጣናትን ከ4ኪሎ ሲያጸዳ፣ የፓርቲ ፖለቲካ ነበር። ያኔ እኔን ጨምሮ ብዙ ትግራዋይ…

ሶስቱ የጥፋት ፈረሶችና የኢትዮጵያ ፍጻሜ!

ከዚህ ጦርነት ብኋላ፣ መደምደሚያው ምንም ይሁን፣ ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠል እድሏ ዜሮ ሆኗል። አክትሞላታል። ህወሓት ጦርነቱን ቢያሽንፍ እንኳን…
, ,

ጎራችሁን ለዩ፥ ከህዝብ ወገን ወይስ ከወንጀለኞች ጎን

ሰለሞን ነጋሽ ጦርነቱ ትክክል ነው፣ ከህወሓት ጋር ነው። ወንጀለኞችን ለህግ ለማቅረብ የሚደረግ ህግ የማስከበር ስራ ነው። ብላችሁ ለምታምኑ ህሊናችሁን…
, ,

ከአርቲስት ሀጫሉ ግድያ በስተጀርባ ….

... በሆነው ነገር ከማዘን በላይ ተበሳጭቼ፣ ምንም ላለማለት ወስኜ ነበር። ነገር ግን ዝምታዬም ያስወቅሰኝ ጀምሯል። ታድያ ... የሚሰማኝን ልጻፍና ... በቅድሚያ…
, ,

ወደ አምባገነናዊ ስርዓት መመለስ አገር ያሳጣል

ለዚህ  ጽሁፌ መነሻ ምክንያት ወደ ሆነኝ ነጥብ ልምጣና የኢህአዴግ አልጋ ወራሽ የሆነው ብልጽግና ልክ እንደትላንቱ ዛሬም በተመሳሳይ ጎዳና እየገሰገሰ…