,

ጄነራል አሳምነው ጽጌ በፌደራል መንግስት ላይ የተቃጣ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ማድረግ ለምን አይችልም?

በፌደራል ደረጃ መፈንቅለ መንግስት ለመሞከር ቀርቶ ለመወጠን የሚያበቃ ሁኔታ አልነበረም። አገር ለማፍረስ ቆርጦ የሚነሳ ካልሆነ በስተቀር አሁንም የተመቸ ሁኔታ የለም።። ጄነራሉ ደግሞ የሚታወቀው "ኢትዮጵያን ለማፍረስ አማራ የመጀመሪያም የመጨረሻም መሆን የለበትም" በሚል ዘመን ተሻጋሪ ምክሩ ነው።
, ,

ሊበራላይዜሽን?መለስ ዜናዊ እና አብይ አሕመድ

መለስ ዜናዊን በብዙ ምክንያት እቃወመው ነበር። ይህን ከፋፋይ የዘር ፖለቲካ ማምጣቱ፣ ስልጣን ላይ ሙጭጭ ማለቱ፣ ስልጣን ላይ ለመቆየት የተጓዘበት ርቀት(የሚመራው…