አሳምነው
,

ጄነራል አሳምነው ጽጌ በፌደራል መንግስት ላይ የተቃጣ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ማድረግ ለምን አይችልም?

በፌደራል ደረጃ መፈንቅለ መንግስት ለመሞከር ቀርቶ ለመወጠን የሚያበቃ ሁኔታ አልነበረም። አገር ለማፍረስ ቆርጦ የሚነሳ ካልሆነ በስተቀር አሁንም የተመቸ ሁኔታ የለም።። ጄነራሉ ደግሞ የሚታወቀው "ኢትዮጵያን ለማፍረስ አማራ የመጀመሪያም የመጨረሻም መሆን የለበትም" በሚል ዘመን ተሻጋሪ ምክሩ ነው።
መለስ
, ,

ሊበራላይዜሽን?መለስ ዜናዊ እና አብይ አሕመድ

መለስ ዜናዊን በብዙ ምክንያት እጠላው ነበር። ይህን ከፋፋይ የዘር ፖለቲካ ማምጣቱ፣ ከኔ በላይ አዋቂና ብቁ የለም ብሎ ስልጣን ላይ ሙጭጭ ማለቱ፣ ይህን…
ኦሮምኛ ግዕዝ
western media - OLF ቄሮ