Tag Archive for: ፖለቲካ

ሶስቱ የጥፋት ፈረሶችና የኢትዮጵያ ፍጻሜ!

ከዚህ ጦርነት ብኋላ፣ መደምደሚያው ምንም ይሁን፣ ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠል እድሏ ዜሮ ሆኗል። አክትሞላታል። ህወሓት ጦርነቱን ቢያሽንፍ እንኳን…
, ,

ጎራችሁን ለዩ፥ ከህዝብ ወገን ወይስ ከወንጀለኞች ጎን

ሰለሞን ነጋሽ ጦርነቱ ትክክል ነው፣ ከህወሓት ጋር ነው። ወንጀለኞችን ለህግ ለማቅረብ የሚደረግ ህግ የማስከበር ስራ ነው። ብላችሁ ለምታምኑ ህሊናችሁን…
, ,

ከአርቲስት ሀጫሉ ግድያ በስተጀርባ ….

... በሆነው ነገር ከማዘን በላይ ተበሳጭቼ፣ ምንም ላለማለት ወስኜ ነበር። ነገር ግን ዝምታዬም ያስወቅሰኝ ጀምሯል። ታድያ ... የሚሰማኝን ልጻፍና ... በቅድሚያ…
, ,

ወደ አምባገነናዊ ስርዓት መመለስ አገር ያሳጣል

ለዚህ  ጽሁፌ መነሻ ምክንያት ወደ ሆነኝ ነጥብ ልምጣና የኢህአዴግ አልጋ ወራሽ የሆነው ብልጽግና ልክ እንደትላንቱ ዛሬም በተመሳሳይ ጎዳና እየገሰገሰ…
,

ጄነራል አሳምነው ጽጌ በፌደራል መንግስት ላይ የተቃጣ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ማድረግ ለምን አይችልም?

በፌደራል ደረጃ መፈንቅለ መንግስት ለመሞከር ቀርቶ ለመወጠን የሚያበቃ ሁኔታ አልነበረም። አገር ለማፍረስ ቆርጦ የሚነሳ ካልሆነ በስተቀር አሁንም የተመቸ ሁኔታ የለም።። ጄነራሉ ደግሞ የሚታወቀው "ኢትዮጵያን ለማፍረስ አማራ የመጀመሪያም የመጨረሻም መሆን የለበትም" በሚል ዘመን ተሻጋሪ ምክሩ ነው።
, ,

ሊበራላይዜሽን?መለስ ዜናዊ እና አብይ አሕመድ

መለስ ዜናዊን በብዙ ምክንያት እቃወመው ነበር። ይህን ከፋፋይ የዘር ፖለቲካ ማምጣቱ፣ ስልጣን ላይ ሙጭጭ ማለቱ፣ ስልጣን ላይ ለመቆየት የተጓዘበት ርቀት(የሚመራው…